ሰው ወዶ አይስቅም!

Belay Manaye ሰው ወዶ አይስቅም! የዞን 9 አባላትና ጋዜጠኞቹ በሚያሳዝን ሁኔታ የሚጽፉ እጆቻቸው በሰንሰለት ታስረው አራዳ ምድብ ችሎት በቀረቡበት ወቅት ነው….ሁላችንም ችሎቱን ገብተን መከታተል እንደማንችል በመገለጹ በዝግ ሂደቱ ሲታይ በነበረበት ወቅት አንድ ነጭ ወደ ፖሊሶቹ ጠጋ ብሎ መግባት ይችል እንደሆነ

The post ሰው ወዶ አይስቅም! appeared first on 6KILO.com.