ኃይልዬ ታደሠ የኢትዮጵያ አምላክ Hailye Tadesse – yeEthiopia Amlak ኃይልዬ ታደሠ በአዲሱ “የኢትዮጵያ አምላክ” በሚለው ዘፈኑ ውስጥ ከቋጠራቸው ስንኞች ውስጥ:- “ነፃነት ተገፎ ድንበር አስቆርሶ አያልፍ ለትውልድ ባርነት አውርሶ”