አሁን ወደ ሀገሬ ካልሆነ መረብ ዉስጥ አልገባም…አብዱ ረጋሳ—— አዳዲስ ከበሮዎች አዘጋጅተናል…ደጋፊዎች

Ethiotube.net ስሙን ብትረሱት ስራዉን አትዘነጉትም፡፡እንደዉም የእሱን ድርጊት ተከትሎ ዉጤት ተቀይርዋል ብለዉ የቀለዱ አሉ፡፡ቡርኪና ፋሶ ከዋልያዉ ኒልስፕሪት ላይ ሲጫወቱ 4-0 መሆኑ ያልተዋጠለት አብዱ ረጋሳ ሜዳ ዉስጥ ዘሎ ገብትዋል፡፡ግብ የናፈቀዉን መረብንም ገብኝቲታል፡፡አብዲ የኳስ ሜዳ አከባቢ ልጅ ነዉ፡፡አሁን ከአንድ አመት በኋላ ዋልያዉን ሊቀበሉ

The post አሁን ወደ ሀገሬ ካልሆነ መረብ ዉስጥ አልገባም…አብዱ ረጋሳ—— አዳዲስ ከበሮዎች አዘጋጅተናል…ደጋፊዎች appeared first on 6KILO.com.