«የራእየ ማርያም ትርጉም ችግር» (ጥናታዊ ጽሑፍ)-ኣደባባይ

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በግራ ዘመም እና መሠረተ-ጎሳ በሆኑ የአገራችን የፖለቲካ አስተሳሰቦች ዘንድ በጠላትነት እንደምትፈረጅ የአደባባይ ምሥጢር ነው። በዚህ ረገድ የሕወሐት የ40 ዓመት ፖለቲካ እና በኦነግ እና ከዚያም በኋላ በተነሡ የኦሮሞ ፖለቲካ አራማጆች ዘንድ ያለው አመለካከት ተጠቃሽ ነው። እነዚህ የፖለቲካ አስተሳሰቦች ቤተ ክርስቲያኒቱን በጠላትነት የፈረጁበትን ዝርዝር ጉዳይ ለጊዜው ብናቆየው እና በኦሮሞ ልሒቃን አካባቢ የሚጠቀሰውን አንድ መጽሐፍ (ራእየ ማርያምን) ብቻ ብናነሣ፣ ጥላቻው መሠረት የሌለው ይልቁንም በግልሰቦች ስሕተት እና ተደጋጋሚ ስሕተት ላይ የሚያጠነጥን መሆኑን እንመለከታለን። ስለዚህም በራእየ ማርያም ላይ በግእዝ መጻሕፍት ላይ ጥናት በሚያደርጉት በዶ/ር አምሳሉ ተፈራ «የራእየ ማርያም ትርጉም ችግር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን መሠረታዊ ጥናት እንድታነቡ እንጋብዛለን። ጽሑፉን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን    ሊንክ («የራእየ ማርያም ትርጉም ችግር») ይጫኑ።

Related image

Pope Tawadros visits Ethiopia, takes part in Holy Cross feast

CAIRO: Pope Tawadros II of Alexandria and Patriarch of St. Mark See will visit Ethiopia Saturday to celebrate the Feast of The Holy Cross, Al Masry Al Youm reported Thursday. During the visit, scheduled to last for six days, the Pope will meet with Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church Abune Mathias I and will

The post Pope Tawadros visits Ethiopia, takes part in Holy Cross feast appeared first on 6KILO.com.

Ethiopia races to save ‘Africa’s Jerusalem’

By Aljazeera Conservationists are facing a race against time to prevent one of Ethiopia’s most sacred religious site from crumbling away. The ancient churches of Lalibela in northern Ethiopia have been a place of pilgrimage for local Christians since they were constructed 800 years ago. The 11 churches were carved out of the mountainside during

The post Ethiopia races to save ‘Africa’s Jerusalem’ appeared first on 6KILO.com.

From Ethiopia’s Christians to Muslims everywhere in Africa, this is how we do the fast

Religious hardliners are trying to mess things, but breaking the fast was always a time of cheer, generosity, and fun in Africa across religions. RECENTLY while a menu in Ethiopia, in amongst the fantastic variety of spicy “wot” dishes, pan-fried “tibs” meat dishes or chick-pea heaven, in the form of “shiro”, are a couple of

The post From Ethiopia’s Christians to Muslims everywhere in Africa, this is how we do the fast appeared first on 6KILO.com.

Ethiopians struggle to come to terms with beheadings of compatriots in Libya

ADDIS ABABA | By Aaron Maasho (Reuters) – Hundreds of grieving relatives gathered outside the homes of two Ethiopians who were among dozens shown being shot and beheaded in a video purportedly made by Islamic State militants in Libya, struggling to make sense of their loved ones’ fate. Only two of the 30 Ethiopian Christian

The post Ethiopians struggle to come to terms with beheadings of compatriots in Libya appeared first on 6KILO.com.

Statement by HG Bishop Angaelos following the murder of Ethiopian Christians by Daesh (IS) in Libya

Statement by His Grace Bishop Angaelos, General Bishop of the Coptic Orthodox Church in the United Kingdom, following the murder of Ethiopian Christians in Libya The confirmation of the murder of Ethiopian Christians by Daesh (IS) in Libya has been received with deep sadness. These executions that unnecessarily and unjustifiably claim the lives of innocent

The post Statement by HG Bishop Angaelos following the murder of Ethiopian Christians by Daesh (IS) in Libya appeared first on 6KILO.com.

ከተራ ምንድን ነው?

By Gemoraw, Gondar Online መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ ጥያቄ በየዓመቱ የጥምቀት በዓል በድመቀት ይከበራል፡፡ ከበዓሉ በፊት የከተራ በዓል የሚከበርበትን ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ፋይዳውን ብታብራሩልን ዮስቲና ከአዲስ አበባ መልሱ ከተራ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም

The post ከተራ ምንድን ነው? appeared first on 6KILO.com.