EPRDF የእነ አቶ ታምራት ላይኔን 18 ሚሊዮን ብር ወረሰ

አቶ ታምራት ላይኔ – 206 ሺሕ ብርና ስምንት ተሽከርካሪዎችን መረከቡን ገልጿል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸውና 18 ዓመታት በእስር እንዲቀጡ ተወስኖባቸው የነበሩት አቶ ታምራት ላይኔና ወ/ሮ ሻዲያ ናዲም ላይ መንግሥት በፍትሐ ብሔር መሥርቶ በነበረው ክስ በመርታቱ 18 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እነ አቶ ታምራት በሕገወጥ መንገድ ከአገር በማውጣት 1000 ቶን ቡና ሸጠዋል በሚል፣

The post EPRDF የእነ አቶ ታምራት ላይኔን 18 ሚሊዮን ብር ወረሰ appeared first on 6KILO.com.