Court Day Of Zone9 Bloggers And Journos – Amharic

የጋዜጠኞቹ እና ብሎገሮቹ የፍርድ ቤት ውሎ – By Addis Gudaye “የሥነልቡና ጫና ደርሶብኛል” ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ “ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ድብደባ፣ ማስፈራራት እና ወከባ ተፈጽሞብኛል” አጥናፍ ብርሃኔ “ለምርመራ የምጠቀምበት አንድ ኮምፒውተር ነው ያለኝ፤ ጊዜ ይሰጠኝ” ፖሊስ ቅዳሜ ግንቦት 9፣ 2006 በቀጠሯቸው መሠረት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት 3 ጋዜጠኞች እና 3 ብሎገሮች ነበሩ፡፡ ፖሊስ የተጠርጣሪዎቹን ጉዳዩ

The post Court Day Of Zone9 Bloggers And Journos – Amharic appeared first on 6KILO.com.