Eprdf charged senior opposition party members from BlueParty, Arena and UDJ with terrorism & attempt to illegally overthrow the government

እነ የሽዋስን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው • አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል • ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በልደታ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ምድብ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 21/2007 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ በተሰየመው ችሎት 10 ተከሳሾች በፌደራል አቃቢ ህግ በይፋ ክስ

The post Eprdf charged senior opposition party members from BlueParty, Arena and UDJ with terrorism & attempt to illegally overthrow the government appeared first on 6KILO.com.