አረፉ!

ፋና አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድርና የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ አረፉ። አቶ አለማየሁ አቶምሳ በታይላንድ ባንኮክ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ45 አመታቸው ነው ዛሬ ለሊት ሰባት

The post አረፉ! appeared first on 6KILO.com.