Teddy Afro Breaking News ቴዲ አፍሮ ከሀገር እንዳይወጣ ታገደ

#‎ሰበር_ዜና‬ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከሀገር እንዳይወጣ ታገዳ ሰሙኑን በአውሮፓ ስራዎቹን ለማቅረብ ዝግጅቱን ያጠናቀቀውና በነገው ዕለት ፊላንድ ላይ የመጀመርያውን ስረውን ያቀርብ የነበረው ቴዲ ከኤርፖርት በደህንነቶች እንዲመለስ ተደርጎል ፖስፖርቱም በደህንነቶች እጅ ላይ ይገኛል።

The post Teddy Afro Breaking News ቴዲ አፍሮ ከሀገር እንዳይወጣ ታገደ appeared first on 6KILO.com.