ስድስት የዞን 9 ጦማርያን በመንግሥት ተያዙ፣ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን

25 April 2014 Zone9 ዛሬ አርብ ሚያዝያ 17 ቀን 2006 አመሻሹ ላይ 11፡20 ገደማ ስድስት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን አባላት የሆኑት ጓደኞቻችን በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከያሉበት ተይዘዋል፡፡ እነርሱም ናትናኤል ፈለቀ፣ በፍቃዱ ሀይሉ፣ አጥናፍ ብረሀነ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ ዘላለም ክብረት እና አቤል ዋበላ

The post ስድስት የዞን 9 ጦማርያን በመንግሥት ተያዙ፣ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን appeared first on 6KILO.com.