ሴት የመሆን መታደሎች: በሶሊያና ሽመልስ

ሴት የመሆን ጥቅሞችና መታደሎች በሶሊያና ሽመልስ ሴት መሆን መታደል ነው ብዬ ብጀምር  የሚስቅብኝ አይጠፋም! ሴት የመሆን ጉዳቶች ላይ ተደጋጋሚ ነገር ሲነገር ሰምተናል፡፡ የቤት ውስጥ የሥራ ጫናው፣ ማኅበራዊ ኃላፊነቱ፣ የዘመን አመጣሽ ተግዳሮቶቹ፣ ከወንድ ይልቅ ለባሕል እና ለማኅበረሰብ የመገዛት ኃላፊነት ላያችን ላይ መጫኑ፣ የሚታየው አካላዊ ጉዳት (አሲዱ፣ አስገድዶ መድፈሩ፣ ድብደባው…) የማይታየው ሥነ ልቦናዊ ጉዳት (እኔ፣ አንቺ፣ እናቶቻችን

The post ሴት የመሆን መታደሎች: በሶሊያና ሽመልስ appeared first on 6KILO.com.