ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ አረፉ

Fana Broadcasting Corporate አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2006 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ አመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ያገለገሉት ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ አረፉ። ለረጅም ጊዜ በህመም ላይ ቆይተው በ83 ዓመታቸው ከሁለት ቀን በፊት ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ዶክተር

The post ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ አረፉ appeared first on 6KILO.com.

Leave a Reply