ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካሽ ሬጅስተር ልትጠቀም ነው

Addis Admass News ምእመናን ለሚከፍሉትና ለሚሰጡት ገንዘብ ደረሰኝ የመጠየቅ ልማድ ሊኖራቸው ይገባል ድብቅ ሙዳየ ምጽዋት ማስቀመጥ፣ በዣንጥላና በምንጣፍ ገንዘብ መለመን ይከለከላል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማት፣ አድባራትና አብያተ ክርስቲያናት የካሽ ሬጅስተር ማሽንን ለገቢ መሰብሰቢያነት ለመጠቀም 

The post ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካሽ ሬጅስተር ልትጠቀም ነው appeared first on 6KILO.com.

Leave a Reply