ይህን ይደፍጥጡ danielberhane (Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ ላይ ‹‹ምኒልክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ የገቡበት ጦርነት ለእኔ ቅዱስ ጦርነት ነው›› የሚል የቴዲ አፍሮ(ቴድሮስ ካሳሁን) አስተያየት በማስፈር ለኢሜይል ደንበኞቹ ማሰራጨቱ – ዘግይቶ ግን…
The post Daniel Berhane:(ከሚታመን ምንጭ) ያገኘነውንና መጽሔቱ ቆርጦ ያስቀረውን የቴዲ አፍሮ ቃለ-ምልልስ ያካተተ ከዚህ በታች አቅርበነዋል appeared first on 6KILO.com.