Gondaronline.com

“ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል “

02/23/14 Dawit Solomon የሰላማዊ ሰልፍ ዘገባ ከባህር ዳር መፈክሮቹ ቋራና መተማ የእኛ ናቸው፡፡ያለ ህዝብ እውቅና እና ፈቃድ የሚደረግን የድንበር ማካለል እንቃወማለን፡፡የተቃውሞ ሰልፉ ሁሉንም ጉዳዮች የሚዳስስ ሆኗል፡፡ሌላው ቀርቶ ተሰላፊዎቹ መፈክሮችን እየጻፉ ሰልፉን ለሚያስተባብሩ ሰዎች ሲሰጡ ይስተዋላሉ፡፡ የብሄር ጠላት የለም አንድነታችን ለአገራችን

The post “ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል “ appeared first on 6KILO.com.

Exit mobile version