እርስዎ ብዐዴን/ህወሀትን ወክለው የአማራን ህዝብ ሲመሩ መቆየትዎ ይታወቃል በዚህም የክልሉ ህዝብ ኤያሌው ጎበዜ ለዘላለም ይኑር እያለ እንዲኖር ማድረግዎትን የሚያስታውሱት ነው እርስዎ በጣም ያሳዘኑኝ ያ ወዳጅዎ ደመቀ መሬቱን ድንጋይ ያድርግለት እና በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን ይገባሻል ብሎ መለስም ብራቮ…
The post ምስጋና ለአያሌው ጎበዜ – አክባሪዎ አቢሲኒያዊ appeared first on 6KILO.com.